
CHRITMAS SUNDAY DEC 25 2022 MUSICAL By BEZA WORSHIPS BEZA INTERNATIONAL CHURCH
CHRITMAS SUNDAY DEC 25 2022 MUSICAL By BEZA WORSHIPS Make sure to like and subscribe to our YouTube channel for new videos and additional video content. If you'd like to dedicate your life to Christ or have any ministry needs, you can reach our ministers through the following numbers: Amharic: 0955984641 English: 0942192942 Our worship schedule for our Sunday services: Amharic service: 8:45 AM - 10:45 AM English service: 11:15 AM to 1:15 PM Our children’s programs: Ages 2-3 – begins immediately after worship Ages 4 – 11 – begins at 11:15 AM Ages 12 – 14 – begins immediately after worship Discipleship Classes: Discipleship classes will be held every Sunday in our classes here at the Tabernacle on 09:15 AM to 10:45 AM. Prayer Unusual is a going strong. The prayer movement that started at Beza Church is a program where we come and intercede for the nation and for our personal needs. It is being held at the hall dedicated in the basement of the new building for prayer. Schedule for Prayer Unusual: Thursday 4 – 7 PM Friday 11:30 AM – 2:30 PM (Women’s Fellowship) Friday 4 – 7PM (English Program) Saturday 7 – 8AM Online via Zoom (use this code: 84216976202) Sunday 7:30 – 8:30AM You can give to your tithes and offerings with the information below: Commercial Bank of Ethiopia 1000008965106 Awash Bank 01352896467801 Hibret Bank 1180411721572013 Berhan Bank 1600010000154 Abyssinia Bank 73893728 NIB Bank 7000025840556 Cooperative Bank of Oromia 1047400019649 Give in person to TK 5th floor, Beza Finance office. Give online through Bezachurch.org/give Here are all our social media links and handles: All platforms: Linktr.ee/Bezachurch Website: https://www.bezachurch.org/ Twitter: @Beza_Ministries Facebook, Telegram, and Instagram: @Bezachurch For any inquiries or questions, please reach out to us on "0907700007" via SMS or on Telegram on the handle @bezaconnect. We hope you and your family have a blessed time! ሰላም ቤዛ! ዛሬ አብራችሁ ከእኛ ጋር ለማምለክ ስለመጣችሁ እናመሰግናለን። የታሕሳስ 24/ 2014 ዓ.ም የእሁድ ስብከት ህይወታችሁን ለእየሱስ መስጠት ከፈለጋችሁ ወይንም መገልገል ከፈለጋችሁ በሚቀጥሉት የስልክ ቁጥሮችም አገልግሎት ማግኘት ይችላሉ፦ አማርኛ: 0955984641 እንግሊዝኛ: 0942192942 የቤዛ አምልኮ ሰዓት፦ የአማርኛ አገልግሎት፦ ከ2:45 - 4:45 የእንግሊዝኛ አገልግሎት፦ ከ5:15 - 7:15 የልጆች የሰንበት ትምህርት ፕሮግራም፦ ዕድሜያቸው 2 እስከ 3 - ከአምልኮ በኋላ ወዲያውኑ ይጀምራል ዕድሜያቸው 4 እስከ 11 - በ3:15 ሰዓት ይጀምራል ዕድሜያቸው 12 እስከ 14 እድሜ - በ2፡45 ሰዓት ይጀምራል የወጣቶች ፕሮግራም :- የቤዛ የወጣቶች ፕሮግራም ዕድሜያቸው ከ15-23 ለሆኑ በየሳምንቱ እሁድ በአዲሱ ሕንጻ ቤዝመንት ከ2፡45-4፡45 ይካሄዳል። በወሩ የመጀመሪያ ሰንበት ከጠዋቱ 2፡45 እስከ 10፡30 የሙሉ ቀን ፕሮግራም ይኖራል። የደቀመዝሙርነት ትምህርት:- የደቀመዝሙርነት ትምህርት እሁድ በታበርናክል ከጠዋቱ 4፡45 እስከ 5፡45 ሰዓት ይካሄዳል። እሁድ መውሰድ የማይችል ማንም ሰው የደቀመዝሙርነት ትምህርት መውሰድ ከፈለገ በሌሎቹ ቀናት ፕሮግራም ስለምናዘጋጅ የምትፈልጉ እባካችሁ በዚህ ቁጥር "0907700007" አጭር የጽሑፍ መልክት በመላክ ወይም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ "@bezaconnect" ይመዝገቡ። ያልተለመደ ፀሎት ላለፈው ወር በርትቶ እየቀጠለ ነው። በቤዛ ቤተክርስቲያን የተጀመረው የፀሎት እንቅስቃሴ በየሳምንቱ እየቀጠለ ስለሆነ ይምጡና ለሃገራችንና ለተለያዩ ጉዳዮች ማልዱ። በአዲሱ ህንፃ ምድር ቤት ለፀሎት በተዘጋጀው አዳራሽ ውስጥ እየተካሄደ ነው። ያልተለመደ ፀሎት ፕሮግራም፦ ሐሙስ - ክቀኑ 10 ሰዓት - ምሽቱ 1 ሰዓት ዓርብ - ከቀኑ 5:30 ሰዓት - 8:30 ሰዓት (የእህቶች ፕሮግራም) ዓርብ - ከቀኑ 10 ሰዓት - ምሽቱ 1 ሰዓት (የእንግሊዘኛ ፕሮግራም) ቅዳሜ ከጠዋቱ 1 ሰዓት-2 ሰዓት በዙም (ለመግባት ይህንን ኮድ ይጠቀሙ: 84216976202) እሁድ - ከጠዋቱ 1:30 ሰዓት – 2:30 ሰዓት አሥራቶች በድህረ ገጽ፣ በማንኛውም የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ ወይም በአካል በቤተክርስቲያናችን ቢሮ በቲኬ ህንፃ 5ተኛ ላይ ሊሰጡ ይችላሉ ፡፡ ለእግዚአብሔር የምንሰጠው ስጦታ እንደ መልካም መዓዛ እንደሆና አገልግሎታችን እንደሆነ የእግዚአብሔር ቃል እንደሚያስተምረን በዚህ ጊዜ በታማኝነት ስጦታዎን እየሰጡ ስለሆነ ጌታ ይባርኮት ማለት እንፈልጋለን፡፡ በእነዚህ መንገዶች መስጠት ይችላሉ፡- በንግድ ባንክ ቅርንጫፍ 1000008965106 አዋሽ ባንክ 01352896467801 ብርሃን ባንክ 1600010000154 ንብ ባንክ 7000025840556 አቢሲኒያ ባንክ 73893728 ሕብረት ባንክ 1180411721572013 የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ 1047400019649 በቲኬ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ በቤዛ በፋይናንስ ክፍል በመምጣት ለዓለምአቀፍ ስጦታ፦ Bezachurch.org/give ለማንኛውም ጥያቄና መረጃ በዚህ ቁጥር "0907700007" አጭር የጽሑፍ መልክት በመላክ ወይም በዚህ የቴሌግራም አድራሻ "@bezaconnect" ይፃፉልን። የተባረከ ጊዜ ይሁንላችሁ!