
SIGMA | ሲግማዎች ሴት ልጅን ችላ የሚሉባቸው 10 ምክንያቶች | 10 Reasons Why Sigma Males Ignore Women
በዚህ ቪድዮ ሲግማዎች ሴት ልጅን ችላ የሚሉባቸውን 10 ምክንያቶች በጥልቀት እንመለከታለን:: ሰብስክራይብ ማድረጋችሁን ልብ በሉ Timestamps: 0:00 ሲግማዎች 0:31 በቀላሉ በፍቅር አይወድቁም 0:57 በስሜት ብቻ የሴት ልጅ መጠቀሚያ አይሆኑም 1:34 በነፃነታቸው አይደራደሩም 2:23 የውሸት ገፅታን ይፀየፋሉ 2:53 ድራማ ፈጣሪ ሴት አይመቻቸውም 3:31 ግባቸው ላይ ያተኩራሉ 3:51 ብቸኝነታቸውን ይወዳሉ 4:25 ትልቅ ስታንዳርድ አላቸው 5:03 ዕውነተኛ ግንኙነትን ይፈልጋሉ 5:47 ቁጥጥርን ይፀየፋሉ #sigma #sigmamale #sigmamalerule #ethiopian