ሮሜ. (1 - 4) : (ክፍል 40) "ፅድቅን የተቀበልንበት እምነት" በወንድም ሳሚ ቱራ Part 40_ROMANS 1-4 : by Sami Tura
ሮሜ 1 ----------- 16 በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና። 17 ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና። Join us on telegram https://t.me/lole_evangelical Subscribe Youtube Channel / @loleevangelicalchurch God bless You!!