መለኮታዊ ቀጠሮ፦ | ክፍል 30 | የዮሐንስ ወንጌል | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | THE GOSPLE OF JOHN  By Evangelist Yared Tilahun

መለኮታዊ ቀጠሮ፦ | ክፍል 30 | የዮሐንስ ወንጌል | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | THE GOSPLE OF JOHN By Evangelist Yared Tilahun

ጌታ ኢየሱስ ብዙ ሃይማኖታዊ ግርግርና የአገልግሎት ፉክክር ከጦዘበት ከኢየሩሳሌም ወጥቶ አንዲትን የተጠላች፣ የተተወችና ተስፋ የቆረጠች ሴት በሕይወት ውሃ ለማርካት ባህልና ደንብ፣ ወግና ሥርዓት ጥሶ በሰማሪያ መንገድ ሄደ። ይህ ታሪክ በወንጌል አገልግሎት የጥልን ግድግዳ ማፍረስን፣ ልዩነትን ማጥበብን፣ ከጥቃቅን ልዩነቶች ይልቅ ዋና የሆነው የዘላለም ሕይወት ላይ ማተኮርን ያስተምረናል። መልካም የትምህርት ጊዜ