የማርቆስ ወንጌል /ክፍል 4/ ምዕ. 1:14-24
በዚህ ቻናል #የማርቆስ #ወንጌል ተከታታይ ትምህርት ሙሉ ምዕራፉን በተብራራ መልኩ የሚቀርብበት ሲሆን ከብሉይና ከሐዲስ ኪዳን መጻህፍት በማጣቀስ የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን እንደ አገልጋይ የሚያቀርብ መጽሓፍ ሲሆን ለክርስትና ሕይወት እጅግ ወሳኝ የሆነ ትምህርት ስለሆነ ትምህርቶቹን በቅደም ተከተላቸው እንዲያደምጧቸውበጌታ ፍቅር እንጋብዝዎታለን፡፡ ማንኛም ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለዎት Comment ላይ ይፃፉልን!! Like, Share በማድረግ ለሌሎች ወገኖች እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ!! በተጨማሪም በሚከተሉት ሊንኮች በመጠቀም ለንባብ እና ተለያዩ አገልግሎቶች ይጠቀሙባቸው፡፡ Facebook:- / 1955471598090940 Website :- https://www.ewnetone.com/BTM_PAGES/Do... You Tube Pages Gospel of Grace Channel 1:- / @thegospelchannel1 Gospel of Grace Channel 2:- / @4gospelbooks Life by Faith:- / @lifebyfaith24