መቆጠብን ባህሉ ያደረገ አርሶ አደር   Etv | Ethiopia | News zena

መቆጠብን ባህሉ ያደረገ አርሶ አደር Etv | Ethiopia | News zena

የክልሉ አርሶ አደር በየአካባቢው ያለውን የመልማት አቅም በአግባቡ በመጠቀም ወደ ኢንቨስትመንት ለመሸጋገር መቆጠብን ባህሉ ሊያደርግ እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ተናገሩ። #ebc #etv #news #zena #EthiopianBroadcastingCorporation #viral