የአዲስ ኪዳን ዳሰሳ | 1ኛ ጢሞቴዎስ | ክፍል 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
የ1ኛና የ2ኛ ጢሞቴዎስ እንዲሁም የቲቶ መልእክቶች ስለ አመራር ብዙ ነገሮችን ያስተምራሉ። እንደውም የመጋቢነት ትምህርቶች በመባል ይታወቃሉ። እነዚህ መልእክቶች ጳውሎስ ለሁለት የቅርብ ጓደኞቹ ማለትም ለጢሞቴዎስና ቲቶ የነበረውን የመጋቢነት ኃላፊነት ብቻ ሳይሆን፥ መጋቢያን እንዴት ቤተ ክርስቲያናቸውን ሊንከባከቡ እንደሚገባ ያስተምራሉ።