ሮሜ. 1:16 (ክፍል 14) "በወንጌል አላፍርም" _ ሮሜ. 1: 16 _ በወንድም ሳሚ ቱራ Part 14 ROMANS Teaching by Sami Tura
«#በወንጌል_አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና።» ሮሜ 1፡16 ይህ የሎሌ ወንጌላዊት ቤተክርስትያን (LOLE EVANGELICAL CHURCH) ኦፊሺያል የYoutube ቻናል ሲሆን። ዩቲዩቡ መፅሃፍ ቅዱስ ብቸኛ ባለስልጣን መሆኑን በማመን "እምነታችንን" በጥልቀት በመማማር አስተምህሮአዊ ርቱእነትን ለመጠበቅ እና በኢትይጵያ ተሐድሶአዊ እንቅስቃሴን ለማየት ታስቦ የተዘጋጀ ነው። "በወንጌል አላፍርምና፤ አስቀድሞ ለአይሁዳዊ ደግሞም ለግሪክ ሰው፥ ለሚያምኑ ሁሉ የእግዚአብሔር ኃይል ለማዳን ነውና። ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።" ሮሜ 1: 16 – 17 #LOLE_EVANGELICAL_CHURCH #Lole_Tube ክፍል አንድ- ጳውሎስ፦ • ሮሜ. 1: 1 (ክፍል 1) "ጳውሎስ ማን ነው?" -በወንድም ሳሚ ... ክፍል ሁለት ኢየሱስ ክርስቶስ፦ • ሮሜ. 1: 1 (ክፍል 2) "ኢየሱስ ክርስቶስ ነው!" በወንድም ሳሚ... ክፍል ሶስት ባሪያ :- • ሮሜ. 1:1 (ክፍል 3) "ባሪያ" በወንድም ሳሚ ቱራ «Slave» ... ክፍል አራት፡- ሐዋሪያ ሊሆን የተጠራ- • ሮሜ. 1:1 (ክፍል 4) "ሐዋሪያ ማን ነው?" ፣ "Who is an... ክፍል አምስት፡- ለእግዚአብሔር ወንጌል - • ሮሜ. 1:2 (ክፍል 5) "የእግዚአብሔር ወንጌል" በወንድም ሳሚ ቱ... ክፍል ስድስት፡- ተለየ - • ሮሜ. 1:2 (ክፍል 6) "ለወንጌል ተለየ" በወንድም ሳሚ ቱራ Pa... ክፍል ሰባት፡- ወንጌል ስለ ልጁ ነው - • ሮሜ. 1:3-4 (ክፍል 7) "ወንጌል ስለ እኛ አይደለም" በወንድም... ክፍል ስምንት፡- ስሙ ይክበር- • ሮሜ. 1:5 (ክፍል 8) "ስሙ ይከበር!" _ በወንድም ሳሚ ቱራ P... ክፍል ዘጠኝ ፦ ተጠርታችሁ እንጂ መጥታችሁ አይደለም - • ሮሜ. 1:6 (ክፍል 9) "ተጠርታችሁ እንጂ መጥታችሁ አይደለም" _... ክፍል አስር ፦ ፍቅር - • ሮሜ. 1:7 (ክፍል 10) "ፍቅር" በወንድም ሳሚ ቱራ Part 10... ክፍል አስራ አንድ ፦ ኖራችሁ ስበኩ - • ሮሜ. 1:8 (ክፍል 11) "ኖራችሁ ስበኩ" በወንድም ሳሚ ቱራ Pa... ክፍል አስራ ሁለት ፦ እንዲህ አገልግሉ- • ሮሜ. 1:9-12 (ክፍል 12) "እንዲህ አገልግሉ" በወንድም ሳሚ ... ክፍል አስራ ሶስት ፦ ተዘጋጅታችሁ ለፍሬ ስበኩ- • ሮሜ. 1:13-15 (ክፍል 13) "ተዘጋጅታችሁ ለፍሬ ስበኩ" በወ... Join us With telegram Join us With telegram https://t.me/lole_evangelical Subscribe Youtube / @loleevangelicalchurch God bless You!!