ሮሜ. 4: 23-25: (ክፍል 38) "ተቆጠረለት"የሚለው ስለ እኛም ነው! በወንድም ሳሚ ቱራ 38_ROMANS "It was counted" : by Sami Tura
ሮሜ 4 ----------- 23 ነገር ግን። ተቈጠረለት የሚለው ቃል ስለ እርሱ ብቻ የተጻፈ አይደለም፥ ስለ እኛም ነው እንጂ፤ 24-25 ስለ በደላችን አልፎ የተሰጠውን እኛን ስለ ማጽደቅም የተነሣውን ጌታንችንን ኢየሱስን ከሙታን ባስነሣው ለምናምን ለእኛ ይቈጠርልን ዘንድ አለው። Join us on telegram https://t.me/lole_evangelical Subscribe Youtube Channel / @loleevangelicalchurch God bless You!!