ሮሜ. 4: 9-12: (ክፍል 35) "በእምነት ወይስ በግርዘት" በወንድም ሳሚ ቱራ Part 35 "Faith or Circumcision?" by Sami Tura

ሮሜ. 4: 9-12: (ክፍል 35) "በእምነት ወይስ በግርዘት" በወንድም ሳሚ ቱራ Part 35 "Faith or Circumcision?" by Sami Tura

ሮሜ 4 ----------- 9 እንግዲህ ይህ ብፅዕና ስለ መገረዝ ተነገረ? ወይስ ደግሞ ስለ አለመገረዝ? እምነቱ ለአብርሃም ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት እንላለንና። 10 እንዴት ተቆጠረለት? ተገርዞ ሳለ ነውን? ወይስ ሳይገረዝ? ተገርዞስ አይደለም፥ ሳይገረዝ ነበር እንጂ። 11 ሳይገረዝም በነበረው እምነት ያገኘው የጽድቅ ማኅተም የሆነ የመገረዝን ምልክት ተቀበለ፤ ይህም እነርሱ ደግሞ ጻድቃን ሆነው ይቆጠሩ ዘንድ ሳይገረዙ ለሚያምኑ ሁሉ አባት እንዲሆን ነው፥ 12 ለተገረዙትም አባት እንዲሆን ነው፤ ይኸውም ለተገረዙት ብቻ አይደለም ነገር ግን አባታችን አብርሃም ሳይገረዝ የነበረውን የእምነቱን ፍለጋ ደግሞ ለሚከተሉ ነው። Join us on telegram https://t.me/lole_evangelical Subscribe Youtube Channel    / @loleevangelicalchurch   God bless You!!