ሮሜ. 4: 6-8: (ክፍል 34) "የተቆጠረ ፅድቅ" በወንድም ሳሚ ቱራ Part 34 ROMANS Imputed Righteousness : by Sami Tura

ሮሜ. 4: 6-8: (ክፍል 34) "የተቆጠረ ፅድቅ" በወንድም ሳሚ ቱራ Part 34 ROMANS Imputed Righteousness : by Sami Tura

ሮሜ 4 ----------- 6 እንደዚህ ዳዊት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ሥራ ጽድቅን ስለሚቆጥርለት ስለ ሰው ብፅዕና ይናገራል እንዲህ ሲል። 7 ዓመፃቸው የተሰረየላቸው ኃጢአታቸውም የተከደነላቸው ብፁዓን ናቸው፤ 8 ጌታ ኃጢአቱን የማይቆጥርበት ሰው ብፁዕ ነው። Join us on telegram https://t.me/lole_evangelical Subscribe Youtube Channel    / @loleevangelicalchurch   God bless You!!