ሮሜ 2፡ 17 - 24 የአይሁድ ብሔራዊ ግብዝነት (ክፍል 1)

ሮሜ 2፡ 17 - 24 የአይሁድ ብሔራዊ ግብዝነት (ክፍል 1)

ጳውሎስ በትምህርቱ የትኛውም ስጋዊ ትምክህት ከእግዚአብሔር ፍርድ እንደማያስጥል እየሞገተ፣ አለን የሚሉትን አይሁዳዊ መሸሸጊያ ሁሉ ይንደዋል።