ዳሰሳ፡- ዮሐንስ 1-12  John

ዳሰሳ፡- ዮሐንስ 1-12 John

የመጽሐፉን ንድፍ እና የዐሳብ ፍሰቱን የሚያሳየውን ዮሐንስ 1-12 ላይ ያዘጋጀነውን የዳሰሳ ቪዲዮ ይመልከቱ። በዮሐንስ ወንጌል፣ ኢየሱስ ፍቅሩን እና የዘላለም ሕይወት ስጦታን ለዓለም ለመስጠት፣ እስራኤልን የፈጠረ አምላክ ሥጋን ነስቶ ሰው ሆነ። #BibleProject #ዮሐንስ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ የኢየሱስ ተከታዮች ለእግዚአብሔር መንግሥት ሙሉ በሙሉ ታማኝ መሆን ከፈለጉ፣ በዘመናቸው ካሉ መንግሥታትና የሥልጣን መዋቅሮች ጋር እንዴት ያለ ግንኙነት ሊኖራቸው ይገባል? በዚህ ቪዲዮ ዳንኤል እና ጓደኞቹ በባቢሎን ግዞት ሳሉ ያሳለፉት ተሞክሮ፣ ውጥረቱን ለመመርመር የሚሰጠንን ጥበብ እንመለከታለን። በ21ኛው ክፍለ ዘመን ኢየሱስን መከተል ማለት የስደትን መንገድ መማር ማለት ነው። #BibleProject #Bible #የስደት መንገድ የቪዲዮ ምስጋናዎች የአማርኛ ፕሮዳክሽን ቡድን BETE-SEMAY Creative Media Addis Ababa, Ethiopia ኦሪጅናል የእንግሊዘኛ ይዘትና ፕሮዳክሽን BibleProject ፖርትላንድ፣ ኦሬገን፣ ዩ.ኤስ.ኤ BibleProject መጽሐፍ ቅዱስን የበለጠ እንዲያውቁት የሚያግዝዎ ነጻ አገልግሎት ነው። አገልግሎታችንን የምናከናውነው፣ በዓለም ዙሪያ ያሉ ወገኖች በሚያደርጉልን ቸርነት የሞላበት ስጦታ ነው። ስለ ባይብል ፕሮጀክት የበለጠ ለማወቅ ድረ ገጻችን https://bibleproject.com/Amharic ይጎብኙ፤ ወይም ስጦታዎን የሚከተለውን ሊንክ በመጫን ሊለግሡ ይችላሉ https://bible.to/amh-v ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ ነዎት? ከ50 በላይ በሆኑ ቋንቋዎች ያዘጋጀናቸውን ቪዲዮዎች፣ ምስሎች እና የንባብ ዕቅዶችን ከሚከተለው ድረ ገጻችን ላይ ማግኘት ይችላሉ፦ https://bibleproject.com/languages