የደስታ ሚስጥር - በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን -  ክፍል ሁለት

የደስታ ሚስጥር - በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን - ክፍል ሁለት

ይህ ትምህርት በኦገስት የመጨረሻው ሳምንት ከሎስ አንጀለስ ከተማ ወጣ ብሎ በሚገኝ ተራራ ላይ፣ ከካሊፎርኒያና ከአካባቢው ከተሞች ለተሰባሰቡ ወጣቶች "የደስታ ሚስጥር" በሚል ርዕስ በፊሊጲሲዮስ መልክዕክት ላይ በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን የተሰጠ ነው። ቪዲዮውን ያዘጋጀው ጸጋ መልቲሚዲያ ነው።