የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 2 | መጀመሪያ ... ነበረ | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | THE GOSPLE OF JOHN |By Evangelist Yared Tilahun

የዮሐንስ ወንጌል ክፍል 2 | መጀመሪያ ... ነበረ | በወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን | THE GOSPLE OF JOHN |By Evangelist Yared Tilahun

የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ አንድ የአዲስ ኪዳን ዘፍጥረት ምዕራፍ አንድ ነው ብንል ማጋነን አይሆንም። በመጀመሪያ (ዕብ. ቤሬሺት፣ ግሪክ፥ አርኬ)፣ ቃል (ዕብ. ቃል፣ ግሪክ፥ ሎጎስ)፣ እግዚአብሔር (ግሪክ፥ ቴዎስ)፣ ብርሃን (ግሪክ፥ ፎስ)፣ ጨለማ (ግሪክ፥ ስኮቲያ) የሚሉት ቃላት ሁለቱም ውስጥ ይገኛሉ። ይህ ክፍል ሥጋ የሆነውን ቃል እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘልዓለማዊ፣ ፈጣሪ፣ አምላክ መሆኑን በግልጽ ያሳየናል። ቃል (ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ) ከእግዚአብሔር ጋር፣ ከፍጥረት ጋር እንዲሁም ከሰው ልጆች ጋር ያለውን ተዛምዶ በዮሐ. 1፥1-5 ባለው ክፍል እናያለን። መልካም የትምህርት ጊዜ።